Songtexte.com Drucklogo

Amrogn Songtext
von Nhatty Man

Amrogn Songtext

የእውነት ነው ፍቅሬ አይደለም ለማስመሰል
ልብሽን ለማግኘት ባልታደል
እንደሚሆን እንደማይቀር እያወኩት
ሱስ ሆነብኝ ዘውትር አንቺን ማየት
እንዴት ልንገርሽ መውደዴን ታዲ
አስጨንቆኛል አዲሱ ፍቅር
ምን ይሻልሻል ልቤ ወዶሻል
በምን ልቅረብሽ መላው ጠፍቶኛል

አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ
አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ


የእውነት ነው ፍቅሬ አይደለም ለማስመሰል
ልብሽን ለማግኘት ባልታደል
እንደሚሆን እንደማይቀር እያወኩት
ሱስ ሆነብኝ ዘውትር አንቺን ማየት
ልብሽ ሌላ ለምን ሌላ ሌላ አሰኘው
ከኔ ሚጎል ምንስ ሲኖር አንቺን ደስ ሚያሰኘው
አልሆን አለኝ አልሳካ ሰበቡ እየበዛ
አይሸጥም አይለወጥ አብሮት አይገዛ

አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ
አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ
አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ
አምሮኝ እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Quiz
Wer singt das Lied „Haus am See“?

Fans

»Amrogn« gefällt bisher niemandem.