Alef Blo Songtext
von Abdu Kiar
Alef Blo Songtext
አለፍ ብሎ አለፍ ብሎ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
አለፍ ብሎ አለፍ ብሎ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
ስንት ነገር ተቀየረ በሂወቴ
በውነተኛው ባንቺ ፍቅር በመርካቴ
እድሜ ላንች እንድ ያመንኩት እውነት አለ
ለካ በአለም ሁሉም ያምራል ፍቅር ካለ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
አሃ የኔ ገላ አሃ የኔ ገላ
አለፍ ብሎ አለፍ ብሎ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
ወይ ልጅነት ፍቅር የለም ስለ ከረመ
ባለማውቅ ራስን ጣልኩት ደጋግሜ
እድሜ ላንቺ ልቤ ዛሬ አምኑዋል
እንደራሴ የማፈቅረው አንችይን ሆንዋል
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
አሃ የኔ ገላ አሃ የኔ ገላ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
አለፍ ብሎ አለፍ ብሎ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
ስንት ነገር ተቀየረ በሂወቴ
በውነተኛው ባንቺ ፍቅር በመርካቴ
እድሜ ላንች እንድ ያመንኩት እውነት አለ
ለካ በአለም ሁሉም ያምራል ፍቅር ካለ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
አሃ የኔ ገላ አሃ የኔ ገላ
አለፍ ብሎ አለፍ ብሎ
ቤቴ ገባ ፍቅር አንችይን ተክቶ
ቀስ እያለ ሳይታወቀን
ይኽው ዛሬ እኔን አንችይን አንድ አረገን
ወይ ልጅነት ፍቅር የለም ስለ ከረመ
ባለማውቅ ራስን ጣልኩት ደጋግሜ
እድሜ ላንቺ ልቤ ዛሬ አምኑዋል
እንደራሴ የማፈቅረው አንችይን ሆንዋል
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
ለኔ ለኔ ለኔ አንቺ ነሽ ለኔ
ፈጣሪ የሽለመኝን እንድትሆኝን ከጎኔ
ሌላ ሌላ ሌላ ይቅርብኝ ሌላ
መታሰብያ ይሁን ላንች የኔ ገላ
አሃ የኔ ገላ አሃ የኔ ገላ
Writer(s): Abdu Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com

