Songtexte.com Drucklogo

Yamral Songtext
von Teddy Afro

Yamral Songtext

ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ
ፈክቶ እንደ ፀሐይ
ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ
ኩል አስመስሎ
እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ
እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

ከከንፈርሽ ላይ ጽጌረዳ ሳይ
ከራሴ ጋራ እስከምለያይ
ብቀር ፈዝዤ ጠፍቶኝ ማደረገው
አይኔን ካፍሽ ላይ ጣል ባደርገው

ሳማት ሳመት አለኝና
ቀልቤን ገዛው እንደገና
ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር
ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር


አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ
(ሲለኝ ናና እየኝ፣ ሲለኝ ናና እየኝ)
መች እለያይ ነበር ከራሴ ጋራ
(ሲለኝ ናና እየኝ፣ ሲለኝ ናና እየኝ)

ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል
ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል

ያምራል ያምራል (ያምራል)
ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል)
ያምራል ያምራል (ያምራል)
ውበትሽ ያማል (ያምራል)
ልቤ ልብ አጣ (ያምራል)
ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል)
መልክሽ ሲጣራ፣ ሲለኝ ናና እየኝ

ያምራል ያምራል (ያምራል)
ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል)
ያምራል ያምራል (ያምራል)
ውበትሽ ያማል (ያምራል)
ልቤ ልብ አጣ (ያምራል)
ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል)
መልክሽ ሲጣራ፣ ሲለኝ ናና እየኝ


ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ
ፈክቶ እንደ ጸሐይ
ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ
ኩል አስመስሎ
እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ
እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ
ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

የደን አጸድ ጌጥ የሶሪት ላባ
ማን አበቀለሽ ከአዲስ አበባ
ገርሞኝ ፈዝዤ ጠፍቶን ማደርገው
አይኔን ከፍሽ ላይ ጣል ባደርገው

ሳማት ሳማት አለኝና
ቀልቤን ገዛው እንደገና
ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር
ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር

አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ
(ሲለኝ ናና እየኝ፣ ሲለኝ ናና እየኝ)
መች እለያይ ነበር ከራሴ ጋራ
(ሲለኝ ናና እየኝ፣ ሲለኝ ናና እየኝ)

ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል
ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል

ያምራል ያምራል (ያምራል)
ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል)
ያምራል ያምራል (ያምራል)
ውበትሽ ያማል (ያምራል)
ልቤ ልብ አጣ (ያምራል)
ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል)
መልክሽ ሲጣራ፣ ሲለኝ ናና እየኝ

ያምራል ያምራል (ያምራል)
ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል)
ያምራል ያምራል (ያምራል)
ውበትሽ ያማል (ያምራል)
ልቤ ልብ አጣ (ያምራል)
ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል)
መልክሽ ሲጣራ፣ ሲለኝ ናና እየኝ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Teddy Afro

Fans

»Yamral« gefällt bisher niemandem.