Songtexte.com Drucklogo

Kena Libb Songtext
von Kassmasse

Kena Libb Songtext

ቀና
ቀና
ቀና ልብ አ
ቀና ልብ በይ
ቀና ልብ ቀና
ቀና ልብ ቀና
ቀን ቀን ቢያሳያት ብትረዳ ጊዜ ነገን
እውነት እንደተሰማት (ቀ) ነግራ ለኔ ልብ
ጠርታ ሀሳቤን የእኔን ጥሩውን ለአንቺ እንድነግር
ብላ አነቃች እኔን (ቀ) ጀግና እንድመክት
መረዳት ግና ለምዳ ብርድም ብታውቅ
ፈሪውን ናና ጀግና እያለ እንዲሸልል
ወለል በሉ ፍጠር መንገድ ጀግና ቢዘምት
ብላ አደራ በስሜት (ቀ) ነግራ ለእኔ
ማልጄ ስነሳ ቧልት ምክር ላድን
ነገን ላቅድ እኔ የኔ እና የአንቺን ነገር
ጉልህ እሱ አይደል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ብር ብላ ጠፋች ብቻ እኔ እንዳስብ
እኔ አንቺን ብቻ
አፈር እኔ አዲስ ልጅሽ ልሙትልሽ


ለስጦታ ከእነሱ በላይ እኔ ልውደደሽ
የኛ አደራ የአንቺ ምኞት ሁሌ ስናልም
ገና እኔ ለአንቺ ሁሉን ነገር ብቻ
አንቺ ታውቂ ለሁላችን የአንቺን ምርጫ
ቢበጅሽ አልጣላ አንድ ጉርሻ
አፈር ስሆን ስሞትልሽ ለእሷም
ገና እኔ ለአንቺ ሁሉን ነገር ብቻ
ገና እኔ ለአንቺ ሁሉን ነገር ብቻ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ሁሌ አዲስ (አ) ሁሌ አዲስ (አ)
ሁሌ አዲስ እንደው
እረፍት ይኑራት ብላ እረፍት ነገር
ሀረግ ላላ ልትፈታ ብላ እኔን ጠራችኝ
አቤት ቃላት እንቅጥቅጥ
የእኔ መስላ እሷ ስንግ
ፈታ ነጠላ ለእኔ ልታጠብቅልኝ
ወገብ እስክስ እንግጠም አለችኝ
ዜማ እሷ ለእኔ
በደረብኩ እሷን ሰረዝ ነጠላን ትቼ
ና እስክስ እንግጠም አለች እሷ ለእኔ
በደረብኩ እሷን ሰረዝ ነጠላን ትቼ
ና ትከሻ ምታ እያለች ደረቷን ሰጠች
ሰጠት አንገቴን መለስ ቀለስ እንዳልሸነፍ
እንዳልሸነፍ እኔ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ገና እኔ ለመቼ እኔ አንቺን ብቻ
ቀና ልብ አ
ቀና ልብ በይ
ቀና ልብ ቀና
ቀና ልብ በይ
ቀና
ቀና

Ähnliche Songtexte

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Quiz
Welcher Song ist nicht von Britney Spears?

Fans

»Kena Libb« gefällt bisher niemandem.