Songtexte.com Drucklogo

Sikuar Songtext
von Aster Aweke

Sikuar Songtext

አለሜ መቼም እንደ ስኳር
አለሜ ይጣፍጣል ስምህ
አለሜ ደግሞ ምን ሊባል ነው
አለሜ ወደድኩኝ ደግሜ
አለሜ ጠይመ የቀይ ዳማ
አለሜ ልዩ ነው ቀለሙ
አለሜ እንደው እንደ ስኳር
አለሜ ይጣፍጣል ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስኳር ስኳር
ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን
አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ያንተንስ ፈራሁኝ
እህል ውሃ ′ዳለኝ ያንተንስ በሩቁ ለሩቅ ተመኘሁኝ

ትቀመሳለህ እንደ 'ህል ውሃ ትጣፍጣለህ እንደው እንደ ማር እንደ ስኳር እንደ ስኳር
ስምክን ቢጠራ በየደቂቃው አትጠገብም እንደው
ትላለህ ስኳር ስኳር


አለሜ ሳመኝ በከንፈርህ
አለሜ በሚጣፍጠው
አለሜ ኣዲስ ነገር የለም
አለሜ ጉዴ አንድ ሰሞን ነው
አለሜ እኔም ስኳር ነኝ
አለሜ ፍቅር ነኝ ፍቅር
አለሜ ለወደደኝ ደስታ
አለሜ ላፈቀረኝ ማር
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስኳር ስኳር ስኳር ኣለኝ
ብቀምሰው ከንፈሩን
አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ
ሰውነቱን
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
ያንተንስ ፈራሁኝ
እህል ውሃ እንዳልል ያንተንስ በሩቁ ለሩቅ ተመኘሁኝ

ትቀመሳለህ እንደ ′ህል ውሃ ትጣፍጣለህ እንደው እንደ ማር እንደ ስኳር እንደ ስኳር
ስምክን ቢጠራ በየደቂቃው ኣትጠገብም እንደው
ትላለ ስኳር ስኳር


አለሜ መቼም እንደ ስኳር
አለሜ ይጣፍጣል ስምህ
አለሜ ደሞ ምን ሊባል ነው
አለሜ ወደድኩኝ ደግሜ
አለሜ ጠይመ የቀይ ዳማው
አለሜ ልዩ ነው ቀለሙ
አለሜ እንደው እንደ ስኳር
አለሜ ይጣፍጣል ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስሙ
እንደው እንደው ስኳር ስኳር ስኳር ኣለኝ
ብቀምሰው ከንፈሩን
አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ
ሰዉነቱን
አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ
ሰዉነቱን
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ባይ ሰውነቱን
እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን
ስኳር ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን
እንዴት እሆናለው
አይ ሰዉነቱን
አይ ሰዉነቱን
ባይ ሰዉነቱን
ባይ ሰዉነቱን
አይ ሰዉነቱን

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Aster Aweke

Quiz
Welcher Song ist nicht von Britney Spears?

Fans

»Sikuar« gefällt bisher niemandem.